በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የውሃ መስኖና ኢነርጂ ቢሮ በ2012 የበጀት ዓመት ለገጠር መንደሮች አገልግሎት የሚውሉ ሶላሮችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ቢሮ
  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚገልጽ
  4. ጫራቾች በጨረታ ለማሳተፍ ከተራ ቁጥር ከ1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች ለሚያቀርቡትእቃዎች ዝርዝር መግለጫ ወይም አስፈላጊውን መረጃ ማያያዝ እንዲሁም የእቃውን ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200.00/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 06 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወደደሩበት የእቃውን ማለትም ከ15%ቫት በፊት ካለው ጠቅላላ ዋጋ 1%አንድ ከመቶ/ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ / ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሣቡን አንድ ወጥ በሆነ ኤንቨሎፕ፣ አንድ ኦርጅናል /2/ ሁለት ቅጅዎችን በሚገባ በታሸገ ፖስታ ውስጥ በማድረግ በግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ዳይሬክተር ቢሮ ቁጥር 06 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጥር 22 እስከ የካቲት 6 |2012ዓ.ም ሰዓት 3፡30 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 
  9. ጨረታው ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመ/ ቤቱ የመዝናኛ ክበብ የካቲት 6/ 2012 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ 
  10. መ/ቤቱ የሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል  የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቶች ስለጨረታ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ አፋር ውሃ መስኖና ኢነርጂ ቢሮ በግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ ዳይይሬክተር ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 033 666 00 44 በመደወል ወይም በፋክስ ቁጥር 033 666 04 00 በመልክ ማግኘት ይችላሉ፡፡ . 

የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የውሃ መስኖና ኢነርጂ ቢሮ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo