ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ያገለገሉ የጋራዥ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ረኢስ ኢንጂነሪንግ አማ
  • · ጨረታዉ የወጣበት ግዜ 22/5/2012
  • · ጨረታዉ የሚዘጋበት ግዜ:  ለኣስር ተከታታይ የስራ ቀናት 11:00 ሰዓት
  • · ጨረታዉ የመኪፈትበት ግዜ : ከአስር ተከታታይ ቀናት በኃላ በሚኖረዉ የሥራ ቀን ከጠዋቱ በ4:00 ሰዓት

ስለዚህ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) ር ከፍሎ መግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡

ተቁ

የመሣሪያው ዓይነት

የመለያ ቁጥር

ብዛት

1

Lathe Machine

CS6266C

1

2

Hydraulic Plate Bending Machine

WC67Y

1

3

Drill Press

ZJ5132

1

4

Hand Bending Machine

WHO6-2.5*2500

1

5

Drilling and Milling Machine

ZX6350C

1

6

Rolling Machine

WLLGL.5*1300

1

7

Aluminum Hand Cutter

CSB315

1

ንብረቶቹን ከመቀሌ ከተማ በግምት ወደ 9 ኪሎ ሜትር ወጣ ብሎ አዲስ በመገንባት ላይ ካለው የአውቶቡስ ተራ አጠገብ ካለው የድርጅታችን የመቀሌ ቅርንጫፍ መሥሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር ጠዋት 300 እስከ 1100 ሰዓት ድረስ በአካል ተገኝተው መመልከት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የሚፈልጉትን ዕቃ ሊገዙ የሚችሉበትን ዋጋ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ፎርም ላይ በመሙላትና ለጨረታ ማስከበሪያም ያቀረቡትን ዋጋ 10 በመቶ CPO ብቻ በማስያዝ የድርጅቱ የመቀሌው ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ ቢሮ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ከአስር ተከታታይ ቀናት በኋላ በሚኖረው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ኪሎቻቸው በተገኙበት በመቀሌ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ ቢሮ ውስጥ ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡-

  1. 1. የጨረታ አሸናፊዎች ማሸነፋቸው በማስታወቂያ ከተገለፀ ቀን አንስቶ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ያሸነፉበትን የቅድሚያ ዋጋ የተዕ.ታ. ጨምሮ በመክፈል ውል መፈፀም ይኖርባቸዋል፡፡
  2. 2. በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያ ፈጽመው ውል በመግባት የማይፈጽሙ ከሆነ ለጨረታ ማስከበሪያው የተያዘው ገንዘብ ወደ ድርጅቱ ገቢ ይሆናል፡፡
  3. 3. የጨረታ ተሸናፊዎች የአሸናፊዎች ዝርዝር በማስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ለጨረታው ያስያዙት CPOተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
  4. 4. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 0114-421133 የውስጥ መስመር 212 ወይም መቀሌ 034-44-10696/0914 -310978 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማህበር

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo