1 ተጫራቾች በፕሮጀክቱ ፍላጎት የሚሰሩና በቂ የ መለዋወጫ የተደራጀ የ ጥገና ማእከል ያላቸዉ መሆን ይኖርባቸዋል
2 ተጫራቾች ፕሮጀክቱ ያለበት ቦታ ድረስ በመምጣት ስራዉን መስራት ይኖርባቸዋል
3 ተጫራቾች ከስር በተቀመጠዉ ሰንጠረዥ መሰረት የሚሰሩበት የኣንድ ዋጋ ከቫት ወይም ከቲኦቲ በፊት መሙላት ይኖርባቸዋል
4 ተጫራቾች ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ከ 16/05 /2012 ዓም እስከ 23/5/2012 ዓም ባሉት ለተከታታይ 7 የስራ ቀናቶች ዉስጥ የምትጫረቱበት ዋጋ ሞልታችሁ በፖስታ በማሸግ ቀበሌ 18 ኣካባቢ ኣዋሽ ካምፕ አጠገብ በሚገኘዉ የመቐለ ሪፈሪያል ሆስፒታል ፕሮጀከት ዉስጥ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ላይ ማስገባት ይኖርባቸዋል
5 ጨረታዉ በ 23/05/2012 ዓም ከቀኑ 800 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በሚገኙበት የሚከፈት መሆኑን እያሳሰብን ድርጅቱ የተሻለ ኣመራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ ሙሉ በ ሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ተቁ | የእቃዉ ዓይነት | መለኪያ | ፕሪንተር የሚሰራበት ዋጋ ከቫት ወይም ከ ቲ ኢ ቲ በፊት | ፎቶ ኮፒ ማሽን የሚሰራበት ዋጋ ከቫት ወይም ከ ቲ ኦ ቲ በፈት | ምርመራ |
01 | የቤት AC ጋዝ ሞሙላት | በቁጥር |
ስልክ ቁጥር 0910280150 / 0930014645