የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ከከተማ መቀለ የሴፍትኔት ፕሮግራም የሚዉል public work hand tools and safety materials (የህንፃ መሳሪያዎች) እና seedling ( የጎዳና ኣትክልቶች) በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የጋሮ አትክልት ዘር :ፀረተባይ ኬሚካል :ሞተር ሳይክሎች :ብስክሌቶች: የኣይ ማሽን :የመላላክ አገልግሎት :ጋቢዮን :ዘመናዊ ቀፎ ባለአንድ ተደራቢ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም

መቐለ ዩኒቨርስቲ የማማከርና ንግድ ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ዓይነት የእንስሳት መኖ ምግብ ምግዛት ስለሚፈልግ በዚሁ ስራ ዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸሁ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች አገልግሎቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሰዉን የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም የንብ ዕርባታ መገልገያ ዕቃዎች :ጋብዩን :ኬሚካል :የደን ዘር :የፍረፍሬ ዘር: የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች

በመቐለ የኒቨርሲቲ ዓይደር ስፔሻላይዝድ ኮምፕሬሃንሲቭ በግቢ ዉስጥ የሚገኙ ቦታዎች ለአንድ አመት የአረንጋዴ ቦታ እና የግቢ ማስዋብ ስራ እንዲሁም የኤለክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 የጽሕፈት መሳሪያ ዕቃዎች ሎት 2 የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች ፡ሎት 3 የንብ እርባ መገልገያ ዕቃዎች፡ ሎት 4 የዓሳ እርባታ መገልገያ መሳሪያዎች ሎት 5 የጽዳት ዕቃዎች ሎት 6 የእንስሳት መኖ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 የጽሕፈት መሳሪያ ዕቃዎች ሎት 2 የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች ፡ሎት 3 የንብ እርባ መገልገያ ዕቃዎች፡ ሎት 4 የዓሳ እርባታ መገልገያ መሳሪያዎች ሎት 5 የጽዳት ዕቃዎች ሎት 6 የእንስሳት መኖ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል