የአፋር ገጠር መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት በመንገድ ፈንድ በጀት በካሳጊታ-ዳሊፋጌ እና ካሳጊታ-ሂዳ መንገዶች ላይ የሚገኙትን አነስተኛ ድልድዮች ጥገና በጉልበት ዋጋ በደረጃ 5 በላይ የሆኑ የግንባታ ፍቃድ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡