በክልተ አውላዕሎ ወረዳ የገቢል ማትና ፋይናንስን አስተዳደር ፅ/ቤት ቤት Landscapes and Livelihood Project በአለም ባንክ ከሚደገፉ ፕሮጀክቶች ይህ ወረዳ አንዱ ሲሆን በ2017ዓ.ዓ በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት ለዚ ህፕሮጀክት ወረዳ አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መኖዘር/ Procureme of Forage Seeds/ ግዥ በ Request for quotation (RFQ) ከዚህ ደብዳቤ ጋረ አባሪ በተደረገው ሠንጠረ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል ።