የተቀናጀ የሕፃናት መርጃ ድርጅት ዓዲግራት በፌደራል በጎ አድራጎት ማሕበራት ኤጀንሲ የካቲት ወር 2003 ዓም በቁጥር 2197 ሕጋዊ ሰዉነት ያለዉ ፈቃድ አግኝቶ በትግራይ ክልል ምስራቃዊ ዞን በዓዲግራትና ጋንታ አፈሹም ወረዳዎች የሚንቀሳቀስ በችግረኛ ሕፃናት ዙርያ ላይ ያተኮረ መንግስታዊ ያልሆነ ሃገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት ነዉ ድርጅታችን እአአ ከኦክቶበር 2014 እስከ ዲሰምበር 31 2015 ድረስ ገቢና ወጪ ሒሳቡን ኦዲት ለማድረግ ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታማሉ ኦዲት ድርጅቶች መወዳደር ትችላላችሁ