የወረዳ እ/መሆኒ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በደን ሴክተር በጀት ለደን ሴክተር ግልጋሎት የሚውል የመኪና ስፔር በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤

መስርያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሰው ል/ሴፍትኔት _ በጀት ለእርሻና ገጠር ልማት ፅ/ቤት ኬሻ ጭረት ለመግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፤መስርያ ቤታችን ግዥው የሚፈፅመው ብጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸው ኣረጋግጦ የመረጣቸው ሲሆን ፤ከሚፈለጉት መካከል ለከፊሎች ብቻ ዋጋ መስጠት ተቀባይነት ላያገኝ ይችላል፡፡