ለበረሃለ ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚዉሉ ሁለት ክፍል ቤት አወዳድሮ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል በዚሁም መሰረት ደረጃ 8 እና ከዚያ በላያ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ባላቸዉ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዝል

አፍሪካ ሂዉማኒቴሪያን አክሽን /AHA/ በረሃለ ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት በ2016 የበጀት አመት በበረሃለ ስደተኞች መጠለያ ካምፕ ለሚያስራዉ 50 እና ከዚም በላይ አፈፃፀም ታይቶ የሚጨምር የስደተኛ መጠያ ቤቶች በዘረፉ ፈቃድ ያላቸዉን ተጫራቾች አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል

ኣፍሪካ ሂዉማኒቴሪያን አክሽን (AHA) ከተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን (UNHCR) እና ከስደተኞችና ከስደት ተመላሽ ጉዳይ ከፍተኛ እና ከስደተኛ ከስደት ተመላሾች ጉዳዩ አስተዳደር (ARRA) ጋር ባለዉ የፕሮጀክት ስምምነት መሰረት እአአ በ2018 በኣፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዞን 2 በበረሃሌ ወረዳ በሚገኘዉ የስደተኞች መጠለያ ካምፕ ዉስጥ የመጠለያ ቤቶች ግንባታ ያካሂዳል