የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለተለያዩ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ኤፍ ኤም ሬዲዩ ኣክሰሰሪ : ፈርኒቸር :ካርታመ :የመኪና ስፔር : የመኪና ጎማ : የመኪና ደኮረሽንና : የሞተርሳይክል ስፔር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

የትግራይ ክልል ዕቅድና ፋይናንስ ቢሮ ለ 2007 የበጀት ዓመት በክልሉ ለሚገኙ ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ቆሚ እቃዎች ፈረኒቸር በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል ::