ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድ ፈንድ በኢትዮጲያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በትግራይ ክልል በአዲግራት ከተማ አስተዳደር ለተፈናቃዮች ድጋፍ የሚውል ብርድልብስ፣ ፍራሽ እና አልባሳት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡