አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ኣ.ማ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት ከዚህ በፊት በዓዲ ሓውሲ በነበረው ቤት የተለያዩ ያገለገሉ የብረት በሮች እና የእንጨት በሮች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡