የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰሜን ሪጅን ትራንስሚሽን ኦፕሬሽን አገልግሎት ፅ/ቤት በ 2007 ዓም በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚዉሉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች የተለያዩ (ወንበሮች እና ጠረጴዛዎች) የጨረታ ሰነድ ጋር በተያያዘዉ ዝርዝር መሰረት ምግዛት ይፈልጋል::

የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰሜን ሪጅን ዋየር ቢዝነስ ቢሮ ለሪጅኑ እና ዲስትሪክት ለሚያከናዉናቸዉ ስራዎች የሚያገለግሉ ካርጎ ክሬን አይሱዙ እና ደብል ጋቢና ፕክ እፕ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል