በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኮምፒዩተር አክሰሰሪዎችን እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታአወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል