ማሕበር ሕውነት ደቂሰብ የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት በመሆን በምዝገባ ቁጥር 1378 ተመዝግቦ በመሥራት ላይ የሚገኝ ሲሆን እ.ኤ.አ የ2019 በጀት ዓመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር እንፈልጋለን