በአገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ የ23ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ የአትክልት እና ፍራፍሬ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በሰሜን ዕዝ የ23ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ የሲቪል ሰራተኞች አልባሳት፣ ጫማዎችና የእጅ ጓንት፣የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ ፣ የህሙማን ምግብ ፣ የተለያዩ የፅዳት እቃዎች ፣ የአቡጀዲድ ጨርቃ ጨርቆች ፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችና ስፔር ፓርት መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ የ23ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ የሲቪል ሰራተኞች አልበሳት. የሲቪል ሰራተኞች አልበሳት፣ ጫማዎችና የእጅ ጓንት፣ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ፣የህሙማን ምግብ፣የተለያዩ የፅዳት እቃዎች የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡