በክልተ አውላዕሎ ወረዳ የገቢ ልማትና ፋይናንስን አስተዳደር ፅ/ቤት ቤት SLM-RLLPIl/Second Resilient Landscapes and Livelihood Project /በአለም ባንክ ከሚደገፉ ፕሮጀክቶች ይህ ወረዳ አንዱ ሲሆን በ2017 ዓ.ም በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት ለዚህ ፕሮጀክት ወረዳ አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መኖዘር Procurement of Forage Seeds/ ግዥ በ Request for quotation (RFQ) ከዚህ ደብዳቤ ጋረ አባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል።