የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ መቐለ ቅርንጫፍ የቢሮ ኣገልግሎት የሚውሉ ሕትመት ለማሳተም በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈለጋል፡፡

የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ መቐለ ቅርንጫፍ የቢሮ ማሽን በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ማስጠገን ይፈለጋል፡፡

የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ መቐለ ቅርንጫፍ D22 ኒሳን መኪና እቃ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ መቐለ ቅርንጫፍ የሰራተኞች ሙሉ ሱፍ፣ ኮትና ሱሪ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ መቐለ ቅርንጫፍ የሰራተኞች ቱታ / ኮምፕላሴን/፣ ቀሚስ፣ ውስጥ ልብስ፣ ሙሉ ሽርጥ፣ ጋውን ¾ ፣ ሸሚዝና ሱሪ ኣንድወጥ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ማስፍያ ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ መቐለ ቅርንጫፍ የኮምፒዩተርና አና የፕሪንተር ኣክሰሰሪ እቃዎች በፕሮሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የኢ/ያ ጤና መድህን ኤጄንሲ መቐለ ቅርንጫፍ የመኪና ሙሉ ሰርቪስ የሚሰጥ ጋራዥ ከ ደረጃ ኣራት በላይ የሆናቹ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል በዚህ መሰረት ከዚህ መሸኛ ጋር የተያያዘ የቀረበ ዝርዝር ሞልታችሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

የኢ/ያ ጤና መድህን ኤጄንሲ መቐለ ቅርንጫፍ ለቢሮ ኣጎልግሎት የሚወሉ ህትመት ስራዎች ለማሳተም ስለፈለግን የዘመኑ ንግድ ፍቃድ ያሳደሳቹ ግብር የከፈላቹ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል