የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብኣቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) መቀሌ ቅርንጫፍ በ05 ቀበሌ ኮንዴምኔም መጨረሻ ኣካባቢ የሚገኘው በ5230 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው የዞታ፤ 1-ዙርያው 289 ሜትር የሆነው ቦታ በቆርቆሮ ለማሳጠር፣ ሁለት መግቢያ በር ለማሰራት፣ 3- የግንባታ እቃዎች ማስቀመጫ15 ሜትር*በ30 ሜትር የሆነ ግዚያዊ የቆርቆሮ መጋዘን ለማሰራት፤4- እንዲሁም 4ሜትር*በ10 ሜትር ላይ ያረፈ የግንባታ ባለሙያዎች ቢሮ ውጪው ግድግዳ በቆርቆሮ ሆኖ የውስጥ በኩል ግድግዳ በችፑድ የሚሰራ በጨረታ ኣወዳድሮ በባለሙያዎች ለማሰራት ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብኣቶች ልማድ ድርጅት /አኢግልድ/ በድረው ጅንኣድ በሚባል የሚታወቅ ድርጅት ኣብርሃ ካስትል ፊት ለፊት የሚገኝ ዕቃ ማለትም ብዛት 6 ኮንቲኖሮች በውስጡ ባዶ ጀሪካኖችን ያሉት በተጨማሪም ደግሞ 7 ኮንቲኖሮች ባዶ የሆኑ ጠቅላላ ድምር የ13 ኮንቲኖሮች በክሬን እቃ ለማንሳት እና ለማውረድ ለ13ቱ ኮንቲኖሮች ከባድ መኪና ባለ ተሳቢ ከአብርሃ ካስትል ፊት ለፊት ጅንኣድ ከነበረበት አንስትን ወደ 05 ቀበሌ ኮንደሚንየም መጨረሻ ታክሲ አጠገብ ለመጓጓዝ ለመጫረት የምትፍልጉ የሚመለከታችሁ ተጫራቾች በሙሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጉና ወረድ ብሎ ህዳሴ ሚስማር ፊት ለፊት አኢግልድ መቀሌ ቅርንጫፍ በሚገኘው ቢሮኣችን በመገኘት ማለትም ከ 11/11/11 እስከ 16/11/2011 ለአምስት ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ ጨረታው የሚከፈትበት ጥዋት ከቀኑ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡