የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ አገልግሎት የሚዉል የሳኒተሪ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል መንገድ ስራዎች ኢንተርፕራይዝ በ 2009 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ አገልግሎት የሚዉሉ የነዳጅ ዘይትና ቅባት: ጎማ :የሰራተኞች ደንብ ልብስ :የሰራተኞች የፅዳት ዕቃዎች :ስፔር እና አዘርስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል