ኩባንያችን ኦሮምያ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ በተለያዩ ጊዜ በኣደጋ ምክንያት ጉዳት ከደረሰባቸዉ የደንበኞች ተሽከረካሪ የተረከባቸዉን የተሽከርካሪ አካለት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል