የትግራት ክልል ትምህርት ቢሮ ሎት 1 ሞተር ሳይክሎች ሎት 2 የፕላዝማ መለዋወጫ እቃዎች ሎት 3 የፕላዝማ ኔትዎርክ ዝርጋታ ሎት 4 የ 0 ክፍል ተማሪዎች የዉስጥ ክፍል ትም ት ማስተማርያ indoor በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛትና ለመዘርጋት ይፈልጋል

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::