የጨረታ ማስታወቅያ ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ ኣ/ማ የመቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ያገለገሉ ንብረቶች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም ከተያዘ በጀት የማሽኔሪ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች የምታሟሉ ህጋዊ አቅራቢዎች (ተጫራቾች) እንድትወዳደሩ እናሳውቃለን፡፡

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም ከተያዘ በጀት ዘይትና ቅባቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች የምታሟሉ ህጋዊ አቅራቢዎች (ተጫራቾች) እንድትወዳደሩ እናሳውቃለን

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ዕቃ መለዋወጫ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት ማከእከላዊ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በጉምሩክ ኮምሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት መቐለ የመኪና ጭነት ኪራይ አገልግሎት ግዥ ፕሮፎርማ ማቅረቢያ

በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ተይዘውና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኤልቲ ዘይድ ብረት እና ባለ 8 ቴንዲኖ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ተጫራቶችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡

የመቀሌ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በመቀለ ከተማ ዘፈር መንግስታዊ አገልግሎት ፅህፈት ቤት የሰዉ ሃይል ስራ ሂደት ለማዘመን አገልግሎት የሚዉል (Dijitaziation the Service delivery of HRM) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ዕቃ መለዋወጫ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት የደቡባዊ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በኢትዮጵያ ምርጥ ዘር አቅርቦት መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እህልና ብጣሪ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።

የትግራይ ክልል የከተማ መሬት ይዞት ምዝገባና መረጃ ኤጄንሲ የኤሌክከትሮኒክስ ናቶታልስተሽን ፣ የሃርድዌር እቃዎች ፣ ድሮን ፣ የሃርድዌር እቃዎች ፣ መኪና ክራይ በሃገራዊ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል