የትግራይ ልማት ማህበር በመቀሌ ከተማ ማረሚያ ቤት ኣንድ ብሎክ የሳይንስ ቴክኖሎጂ ማእከል ማሰራት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት የ Dressed Stone Wal cladding አቅርቦ የመገንባት ስራ ወይም supply and contract እንዲሁም Window C የገጠማ ስራ የእጅ ዋጋ ስራ ለማሰራት ደረጃ 8 በላይ ለሁኑ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል