ለበርሃሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ፅ/ቤት ለሚያስገነባቸው ግንባታዎች የብረት በር እና መስኮት ኣቅርቦትና መግጠም ስራ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዳሉል ሙስሊ-ባዶ ኣስፋልት መንገድ ዲዛይንና ግንባታ ስራ ፕሮጀክት (15-05R) ግቢ ውስጥ የሚገኝ ብዛት ያው ባዶ የሬንጅ በርሚል፣ ቁመታቸው ከሁለት ሜትር በታች የሆኑ የተለያየ መጠን ያላቸው ቁርጥራጭ የኣርማታ ብረቶች እንዲሁም ኣሮጌ የከባድ እና የቀላል ተሽከርካሪ ጎማዎችና ባትሪዎች ሕጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት የተለያዩ ኣይነት የህንፃ መሳርያ እቃዎች ና ቶታል ስቴሽን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነ ከዚህ በታች የተገለፁ መመዘኛ የምታሟሉ መወዳደር ይችላሉ።

ለበርሃሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ፅ/ቤት ለሚያስገነባቸው ግንባታዎች የሚውል 1200 ባለ 20 ብሎኬት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለበርሃሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ፅ/ቤት ለሚያስገነባቸው ግንባታዎች የሚውል 1200 ባለ 20 ብሎኬት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የጄኔሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ማሽኖች፣ የብየዳ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የክችን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት የላብራቶሪ መገልገያ ዕቃዎች፣ የውሃ ማጣሪያ ማሽን፣ የፅሕፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የመካኒካል ኤሌክትሪክ ጥገና እና ሰርቪስ ማድረግ (HVAC PREVENTIVE MAINTENANCE WORKS)፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ከሕጋውያን ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የትግራይ ክልል የገጠር መሬት የአካባቢ ጥበቃ አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጀንሲ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳትና ጥቃቅን እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎችና የመኪና ጥገና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደስ የአንድ አመት ውል ለማሰር ይፈልጋል

ጎዳ ጠርሙዝና ብርጭቆ ኣ.ማ በዕዳጋ ሓሙስ ኣካባቢ እያስገነባ ላለው ፋብሪካ ጊዚያዊ መጋዘን በዘርፉ በተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።ስለሆነም

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን መቀሌ ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኞች መኪና ሰርቪስ አገልግሎት፣ ሁለት የመኪና ጥገናና ሰርቪስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተለውን አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል