የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ ፅሕፈት ቤቶች ኣገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና የህንፃ መሳሪያዎች፣ የመኪና ጎማ ባትሪ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች የምታሟሉ ከፅ/ቤታችን ሰነድ ጨረታ በመውሰድ እንድትወዳደሩ የጋብዛል።

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም ዓ/ማ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ድርጅታችን ትግራይ የዉሃ ስራዎች ጥናት፤ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ላይሰንሰድ ሶፍት ዌር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችና ግዴታዎች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ድርጅታችን ያዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ወስዳችሁ እንድትወዳደሩ ጥሪ እናቀርባለን።

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2011 ዓ.ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የሚውሉ በጨረታ ቁጥር 07/2011 የምግብ ግብአት /ዳቦ/ የስፖርት እቃዎች (ትጥቅ) አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፋብሪካ ለፋብሪካው ተሽከርካሪዎች ኣገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዓይነት ጎማዎች እና ካላማዳሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን መምርያ ኣክብራችሁ መወዳደር የምትችሉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑ በኣክብሮት እንገልፃለን።

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሞያተኛ የእጅ መገልገያ ዕቃዎች፣ የሙዚቃ መሣሪያ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የኔትወርክ ዕቃዎች፣ የቧንቧ ዕቃዎች፣ አቡጀዴና ሻሽ፣ የመኪና ባትሪና የባትሪ ኮኔክተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ሱር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በተለያዩ ፕሮጀክቶች ላሉት ስራዎች የተለያዩ ማሽኖች ለመከራየት ይፈልጋል

የአክሱም ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የውሃ ቱቦ ከነመገጣጠሚያው፣ ቴክኒክ መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ መለዋወጫ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎችና ስፔሮች፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎች የሞተር ሳይክል ስፔር፣ የሳይክልና የሳይክል ስፔሮች፣ የኤሌትሮኒክስ እቃዎችና ፈርኒቸር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል የወጣቶችና ስፖርት ጉዳይ ቢሮ በ2011 ዓ.ም ለስፖርት ውድድር አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የስፖርት ዓይነት ትጥቆችና የስፖርት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የመጣ የጣዉላ ሳጥን : አሮጌ ጣዉላ : ኬብሉ ናብረቱ የተፈታ ድራም ፣ ያገለገለ ጠረጴዛ፣ ያገለገለ ወንበር፣ እና የእንጨት ምሰሶ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።