የትግራይ ክልል የወጣቶችና ስፖርት ጉዳይ ቢሮ ለስፖርት ውድድር አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የስፖርት ዓይነት ትጥቆችና የስፖርት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ኣዝሚ ስቲል ስትርክቸር ኢንጂነሪንግ ሓላ የተ የግ ኩባንያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአገር መከላከያ ሚ/ር በሰሜን ዕዝ ስር 4ኛ ሜ/ክ/ጦር የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣የጀኔሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዕቅድና ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ለሚገኙ ወረዳዎችና ለክልል ሴክተሮች አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2011 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የመድሃኒት እና የህክምና መገልገያ ዕቃዎች እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (MIE) ( ኢንዳስትሪያል ኢኩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ዩኒት) የተለያዩ የኤሌክቲሪክ እቃዎች ( cable, power cable welding, circuit braker, carbon brush, socket panel industrial, electro በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።

በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ዳይሬክቶሬት ሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን በ2011 በጀት ዓመት ሑመራ ከተማ ሆስፒታል ህንፃ ፕሮጀክት ግንባታ ለማካሄድ በደረጃ BC-5/GC-6 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ኮንትራክተሮች አጫርቶ ለመስራት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ዕቅድና ፋይናንስ ቢሮ ለ2011 የበጀት ዓመት በክልሉ ለሚገኙ ወረዳዎችና ክልል ሴክተሮች ኣገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ ኣወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት በጨረታው መወዳደር የሚፈልግ ማነኛውም ህጋዊ ተጫራች ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች በማሟላት ማቅረብ ይኖርበታል።

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የምግብ ጥሬ እቃዎች እና አትክልቶች፣ የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ ደምብ ልብስ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የወረቀት ህትመት ውጤቶች፣ የቧንቧና የህንፃ መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የመኪና እና የወፍጮ መለዋወጫ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር ሰሜን ኣካባቢ ፅ/ቤት በድርጅቱ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማ ፣ የህክምና መገልገያ፣ ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ ብስክሌት በጨረታ ኣወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።