የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ለትምህርት ስርጭት ቀረፃ የሚያገለግል BACK UP ፕላዝማ ኔትዎርክ ዝርጋታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት /ለመዘርጋት/ ይፈልጋል

ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀከት ደረጃውን የጠበቀ ቀይ ኣሸዋ ለመግዛት ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 20/02/2011 ዓ/ም ጀምሮ እሰከ 26/02/2011ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ድረስ የምትወዳደሩበት ሙሉ ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 26/02/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለፀን ተጫራቸች ማሟላት የሚገባቸውን መመዘኛዎች ከ1-6 ተራ ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናሉ።

የሰቲት ሑመራ ዕቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት ለ2011 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያዎች፣የህትመት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ አላቂ ንብረት፣የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች እና ተሽከርካሪ መግዛት ይፈልጋል።

ራያ ዩኒቨርሲቲ የጽዳት መሳሪያ እቃዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

ኢዛና ማዕድን ልማት ሓየተየግ/ኩባንያ ኮምፕሮሰር በግልፅ ጨረታ ቁጥር MGP/021/2018 በ 15/10/18 እ.አ.አ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በቃት ያላቹህ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን በኣክብሮት ይጋብዛል።

የኢትዮጵያ መንገድ ፈንድ በትግራይ ክልል ለሚገኙ የገጠርና ከተማ የመንገድ ኤጀንሲዎች ለመንገድ ጥገና የ2011 ዓ.ም በጀት የመደብ ሲሆን ከዚሁ ከተመደበው በጀት ውስጥም ለመንገድ ኤጀንሲዎች ለሚሠሩት የመንገድ ጥገና ሥራ የኮንስልታንሲ ሰርቪስ ጨረታ አጫርቶ ለመንገድ ኤጀንሲዎች እንዲያቀርቡ የትግራይ ክልል ኮንስትራክሽንና መንገድ ትራንስፖርት ቢሮ ለዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር መንገድ ልማትና አስተዳደር ከኢትዮጵያ መንገድ ፈንድ በተሰጠው ሙሉ ውክልና መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ማሟላት የሚችሉ ሁሉ በጨረታ መሳተፍ ይችላሉ።

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅርንጫፍ ኣዲስ ጎማ ከነ ከለማደሪያዉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት የደቡባዊ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ድርጅታችን መካለኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀከት (11-03B) የsupply & coat baumerk water proofing ማሰራት ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 19/02/2011 ዓ/ም ጀምሮ እሰከ 23/02/2011ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ድረስ የምትወዳደሩበት ሙሉ ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 23/02/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:30 ሰዓት ሚከፈት መሆኑን እየገለፀን ተጫራቸች ማሟላት የሚገባቸውን መመዘኛዎች ከ1-10 ተራ ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናሉ።

ድርጅታችን መካለኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ፕሮጀክት 11-03B በመቐለ ከተማ በሚገነባዉ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ለሰራተኛ ሰርቪስ እና ለሌሎች ስራዎች የሚጠቀምበት 5 ሰዎችን መያዝ የሚችል የ2005 ሞዴል የሆነ በጣም ጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ ቪትዝ መኪና ወይም ኤክስክዩቲቭ መኪና ለቢሮ ስራ መከራየት ይፈልጋል።

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ /የተ/የግል ኩባንያ (ኢንዳስትሪያል ኢኩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ዩኒት) ከዚህ ብታች የተዘረዘረ ተረፈ ምርት ( Scarp materials ) እና (Chips) የመሽን ጥራቢ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::