የትግራይ ክልል ኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ከሚሰራቸዉ የተለያዩ ስራዎች ማለት ለሎት 1 supply and implementation ofa date center surveillance camera system and muti point video conference service and system components በሃገር ኣቀፍ ደረጃ ኣጫርተን ለ 2012 በጀት ዓመት በሃገር ኣቀፍ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛትና ለመስራት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘረዉን የምታማሉ ይጋብዛል

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የሲቪል የቢሮ አልባሳት እና ጫማዎች፣የቅስቀሳና ፕሮፖጋንዳ የሚውል ማቴሪያል፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ለኦፊስ ማሽን ጥገና ለህሙማን ማጠናከሪያ የሚውል ምግቦች፣ ለጀኔሬተርና ዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች ለካምፕ እና ለመኖሪያ ቤት እድሳት የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎች ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቐለ ውሃ አገልግለት ጽ/ቤት ለ2012 ዓ/ም በጀት አመት የሚያገለግል ዲ ሲኣይ (ሲአይ )፣ ጂኤስ (ጂኣይ) ትቦ እና መገጣጠሚያዎች ኤች ዲ ፒ መገጣጠሚያ (DCI/CI, GS/GI PIPES & FITTINGS &) HDPE Fittings ግዥ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቶች ጥሪውን ያቀርባል :

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች አገልግሎቶችና የሕንፃ ግንባታ ሥራዎች፣የበሰለ ዳቦ አቅርቦት፣የእንጀራ መጋገር አገልግሎት፣የታሸገ ውሃ 600 ሚሊ፣የእህል፤የዛላ በርበሬና ቅመማ ቅመም የወፍጮ አገልግሎት ሥራ፣የጥበቃ አገልግሎት ሥራ፣ Adihaki Campus student dormitories Renovation works፣Renovation and Maintenance works at Main and kalamino Campuses of Mekele University በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ኤርታኤለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት( 1701R) ለፕሮጀክት ሰራቶኞች ኣጎልግሎት የሚዉል የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ በ2012 ዓ.ም መደበኛ and capital በጀት ለቢሮው አገልግሎት ለOTHLS Project የሚውሉ የኮምፒዩተርና የቢሮ ፈርኒቸሮች መገልገያ የሆኑትን ቋሚ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሰቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አይደር ኮምፕሬንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሊፍት ጥገና አገልግሎት እና የሊፍት መለዋወጫ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ትጥቆችና መስሪያዎች አቅርቦት ግዥ ቤአይሲቲ ዘርፍ የኔትዎርከ፤ የቢሮ ማሽን ጥገና እና የሶፍትዌር ማበልፀግ ስልጠና አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ የበሰለ ዳቦ አቅርቦት የእንጀራ መጋገር አገልግሎት የታሸገ ውሃ 600 ሚሊ የእህል፣የዛላ በርበሬና ቅመማቅመም የወፍጮ አገልግሎት ስራ የጥበቃ አገልግሎት ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ፋብሪካችን ኣልመዳ ጨርቃ ጨርቅ ሃለፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የ ዎርክ ሾፕ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጨረታ መመርያ ኣክብራችሁ ለመጫረት የምትፈጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት ይምትችሉ መሆኑ በእክብሮት እንገልፃለን