የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሙስሊ ባዳ፤ መቀሌ አዲጉደም ውቅሮ፤ መቀሌ ዳንጉላት ሳምረ ፊናርዋ፤ በለስ መካነብርሃን፣ ነቀምት አውሮፕላን ማረፊያ፤ ኤርታሌ አህመድ ኢላ፤ አዲሽሁ ደላ ሳምረ፣ ጣርማበር ሞላሌ፣ አምቦ ወሊሶ፤ ጨልጨል እና ላሊበላ አበርገሌ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ማሽኖች እና ገልባጭ መኪኖች ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያገለግል ቡስተር ስፔር ከነ የኤሌክትሮ ሜካኒካል ስፔር ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለግ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቶች ጥሪውን ያቀርባል:

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት በፋብሪካው አጠገብ የውሃ ጉድጓድ ማፅዳት (Bore Hole Cleaning) ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ስለሚፈለግ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ እና የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል:

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት በኸተማችን በልማታዊ ሴፍቲኔት በጀት በመጠቀም ለሚሰሩ የተለያዩ ፕሮጀክት ሚዉሉ የተላያዩ Public hand tools / የእጅ መሳርያ እቃዎች/ በሶፒንግ ፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

North region Ethio Telecom invites all interested and eligible bidders for the procurement of construction of fence MASG 02,03,06,07,08,13,14,18,19,21 (Lot 01) in Mekelle , fence and Guard house in hawzin (lot 02) , Fence and dry latrine in hiwane ( Lot 03), exchange room maintenance in Gejet ( lot 04)

በሀገር የመከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ስር በ4ኛ ሜ/ክ/ ጦር በመስሪያ ቤታችን አገልግሎታቸውን የጨረሱ የሚወገዱ ንብረቶች፡ የተለያዩ ቀላልና ከባድ ብረታ ብረት ፡የተለያዩ ወንበሮችና ጠረጴዛዎች የተለያዩ የማብሰያ እና የመመገቢያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ የ5ኛ ሜ/ድ ክ/ጦር መምሪያ በ2012 በጀት ዓመት ለክ/ጦራችን ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ያገለገሉ የምግብ ማብሰያና መገልገያ እቃዎችና ፕላስቲክ በርሜሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

The Afar National Regional State Finance and Economic Development Bureau invites bidders for the procurement of Water Tank Truck, Loader, Bull Dozer, Motor Grader, Hydraulic Excavator, Wheel Loader & Soil Compactor including all Necessary Accessories & Spare Parts.

መቐለ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች፤ የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች፤ የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኣዲጉደም ማዘጋጃ ቤት በ2012 በጀት ዓመት አንድ ሲኖ ትራክ ገልባጭ መኪና( ዳምፕ ትራክ) መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል