በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮምሽን መቐለ ቅ/ጽ/ቤት የጽህፈት ዕቃዎች፣የጽዳት ዕቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች/ፈርኒቸርስ/፣የደንብ ልብስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የተለያዩ የቧንቧ እቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ የተለያዩ የዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት በ2012 ዓ.ም የበጀት ዓመት የላቦራቶሪ መሳሪያ እቃዎች፣ የፅሕፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የኮምፒውተር እና ኮምፒውተር ተዛማጅ እቃዎች እንዲሁም አንቲቫይረስ ከሕጋውያን ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የጽህፈትና የቢሮ መሳሪያዎች ፣የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣የጽዳት እቃዎች፣የምግብ ጥሬ እቃዎች ከህጋዊ ነጋዴዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ህንፀተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የአፋር መንገድ ልማት እና ትራንስፖርት ቢሮ በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ሥራዎች እና የመንገድ ጥገና ሥራዎች ላይ ለተሰማሩት ከባድ ተሽከረካሪዎች፤ ማሽነሪዎችና አነስተኛ ተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው ጎማዎች እና ከለመዳሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት ለ ፕሮጀክቱ የሚዉል የድህንነት ኣልባሳት ለማሳፋት ባግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ዉል ማሰር ግዝ መፈፀም ይፈልጋል ስለሆነም፡-

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ንፅህናውን የጠበቀ ነጭ ጤፍ ፣80 ግራም ዳቦ፤የካፌ አስተናጋጅ፣ ፅዳት ሠራተኛ፣ ዱቄት ነፍቶ አቡክቶ እንጀራ መጋገር፣ጤፍ አበጥሮ ማስፈጨት፣የዶርሚተሪ በር መሥራትና ሎከር መቀየር (የፈርኒቸር ዕቃዎች) ፣የፅዳት አገልግሎት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የመጣ ብዛት ያለዉ ጣዉላ ሳጥን ፣ ያገለገለ ባለበት ሁኔታጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በኢትዮጵያ ምርጥ ዘር እና ደን ዉጤቶች ኣቅርቦት መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የተለያዩ ዓይነት የምግብ እህልና ብጣሪዎችን በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።