የኢትዩጰያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን መቀሌ ባለስልጣን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአፋር ገጠር መንገዶች ባለስልጣን መቤት በካፒታል በጀት የሚያሰራዉን ቡሪገርሳ ፕሮጀክት ግንባታ ስራ ላይ አገልግሎት የሚዉል ግሬደር 140 :ሰርቪስ መኪና :ፒክአፕ የመስክ ተሽከርካሪና 16000 ሊትር የመጫን አቅም ያለዉ የነዳጅ ቦቲ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየተ ይፈልጋል

የሰቲት ሁመራ ዉሃና ፍሳሽ ጽቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ኮምፒተር: የዉሃ ማጣሪያ :ክሎሪን :የተለያዩ ቱቦዎች: ስፔር ፓርት: የጽሕፈት መሳሪያ :የኤለክትሪክ ዕቃዎች :ቢል ሶፍትዌርና ጂፒኤሰ ሞባይል ሪዲንግ :ኮምፒተሮችና ፕሪንተሮች እና ሌሎች ለመግዛት ይፈልጋል

በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን የሰራ ሂደት በ 2009 በጀት ዓመት በትግራይ መቀለ ከተማ የመለስ ዜናዊ አማራር አካዳሚ ፕሮጀክት 4ኛ ፌዝ ግንባታ ለማካሄድ ደረጃ BC/GC 3 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ኮንትራክተሮች በጨረታ ለማሳተፍ ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ትምህርት ቤቶች የፕላዝማ ኔትዎረክ ለመዘርጋት ለፕላዝማ አገልግሎት የሚዉሉ የኤለክትሮኒክስ እቃዎች የተማሪዎች ወንበርና ጠረጴዛ 4 የተላያዩ መፀሓፍ ለማሰተም ዴስክቶፕ ኮምፒተር በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛትና ለመዘርጋት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ቢሮ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ስር ለሚገኙት ኮሌጆች ግልጋሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ : ሲንጀር የሴፌት መኪና : መሽኖች : ቱልስና ኢኩፕመንትስ እቃዎች ግዢ ለመፈፀም በ 2009 በጀት ዓመት በአገር አቀፍ በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያማላ ይጋበዛል

መቐለ ዩኒቨርስቲ መቐለ ስር የሚገኙ የህግና ስነ መንግስት ኮሌጅ ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚዉሉ የስቴሽነሪ : የማባዣ CZ ቀለምና ማስተር : መጋራጃ : ለኣካል ጉዳተኞች አገልግሎት የሚዉሉ የስቴሽነሪ እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አዲስ መድሓኒት ፋብሪካ .ኃላ.የተ.የግል.ማ. ለሰራተኞቹ አገልግሎት የሚዉል የተለያየ መጠንና ዓይነት ያለዉ two piece (trouser and shirt) እና ቆብ ለመግዛት ይፈልጋል

በሀገር መከላኪያ ሚኒስቴር የ4ኛ ደረጃ ሜንቴናንስ ሽሬ ኮሪደር በ2009 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋጫ ዕቃዎች የቶዩታ 1HZJ75 : 1HZJ76: 1HZJ79L: 1HZJ105 : V-B : ቮልቮ FH12 : ማን ኤሮትራክ : ቢሸፍቱ ሰርቪስ ባስ መለዋወጫ ዕቃዎች አላቂ የጋራዥ መሣሪያ ዕቃዎች የማሽን ሾፕ አላቂ ዕቃ: የተሽከርካሪ ጎማና እና ባትሪ ግዥ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል