የትግራይ ልማት ማህበር ለትምህርት ቤቶች ቤት ሙከራ /ላባላቶሪ/አገልግሎት የሚዉሉ የላቫላቶሪ እቃዎች፣ የባዮሎጂ፣ የኬሚስትሪና ፊዝክስ ኬሚካሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅ/ጽ/ቤት አዲስ ጎማ ከነ ከለማዳሪያዉ በቀረበዉ ስፐስፊኬሽን መሰረት በስሩ የደቡብ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታዉ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

የትግራይ ልማት ማህበር ለተማሪዎች አገልግሎት የሚዉሉ ብዛታቸዉ 87724 የሆኑ 70 /ሰባ ኣይነት/ supplementary Reading material/booklets በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ልማት ማህበር በመቀሌ ከተማ ቀላሚኖ ልዩ ደረጃ ትምህርት ቤት ኣንድ ባለሁለት ፎቅ የመማሪያ ህንፃ እንዲሁም ኣንድ ባለሁለት ፎቅ የተማሪዎች ዶርሚቶሪ ለማስራት ይፈልጋል

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2009 ዓ/ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን ለመማር ማስተማር የሚገለግሉ የተለያዩ ዕቃዎች አገልሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ድርጅታችን ማይጨዉ ፓርቲክል ቦርድ ፋብሪካ ለድርጅቱ አመት 2016/2017 ዓም/ፈ የሚሆን የተለያዩ ንብረቶች ማለትም የሳኒተሪ : ስቴሽነሪ እና ፕሪንተር ቀለሞች በጨረታ አወደዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በመቐለ የኒቨርሲቲ ዓይደር ስፔሻላይዝድ ኮምፕሬሃንሲቭ ሆስፒታል ለ2009 ዓም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የምግብ ግብኣቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ልማት ማህበር ልትምህርት ቤቶች ቤተ ሙከራ ላብራቶሪ አገልግሎት የሚዉሉ የላብራቶሪ እቃዎች የባዮሊጂ የኬሚስትሪና የፊዝክስ ኬሚካሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሰዉን ፀረ -አረም ኬሚካልበጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል