የትግራይ ልማት ማህበር ለቃላሚኖ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምግብ ቤት አገልግሎት የሚዉሉ ደረጃቸው የጠበቁ የምግብ ቤትና እቃዎች /kitchen equipment/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚያገለግሉ ሎት 1 ፈርኒቸር ሎት 2 የፕላዝማ ቴሌቪዥን :ዴስትክቶፕ ኮምፒተር: ፕሪንተር ለመግዛት ይፈልጋለ

የመቐሌ ዉሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2009 ዓ/ም የሚገለግል የተለያዩ ንብረት ለመግዛት ሰለሚፈልግ በግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪዉን ያቀርባል

የትግራይ ክልል መንገድ ስራዎች ኢንተርፕራይዝ በ 2009 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ አገልግሎት የሚዉሉ የተለየያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

ኣክሱም ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2009 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋልኣክሱም ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2009 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

የመቐሌ ዉሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2009 ዓ/ም የሚገለግል የተለያዩ እቃዎች ሰለሚፈልግ በግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪዉን ያቀርባል

የትግራይ ክልል የገጠር መሬት ልማት የኣካባቢ ጥበቃ አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጄንሰ ለ2009 በጀት ዓመት ለክልሉ ለኤጄንሲ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

በመቐለ የኒቨርሲቲ ዓይደር ስፔሻላይዝድ ኮምፕሬሃንሲቭ ሆስፒታል ለ2009 ዓም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመቐለ የኒቨርሲቲ ዓይደር ስፔሻላይዝድ ኮምፕሬሃንሲቭ ሆስፒታል ለ2009 ዓም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን ሪጅን ዋና ቢዝነስ ቢሮ የደንበኞች ቅሬታ በጊዜዉ ለመፈታት አካያ ያለዉ መኪና ችግር ለመቅረፍ የተወሰነ መከራየት ኣስፈላጊ ሆነበታል ስለሆነም እነኚህ ሥራዎች ለማከናወን የሚያገለግል ደብል ጋቢና ፒክ ኣፕ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል