የትግራይ ክልል መንገድ ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ በ 2009 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚዉሉ ባትሪ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ :የኮንስትራክሽን ማተሪያል ፣ኤለክትሮኒክስ(pc lap top: desktop:printer:photo copy)ለመግዛትና የመስክ ተሽከርካሪ(small vehicle) ለመከራየት ይህ ገፅ ጨረታ አዉጥተዋል

የትግራይ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዮት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የምርምር መሳሪያ ዕቃዎንን :የላብራቶሪ መሳሪያ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

እኖታት ን እኖታ በጎ አድራጎት ድርጅት የ 2016 በጀት ሂሳብዋን በዉጭ ኦዲተር ማስመርመር ትፈልጋለች

የትግራይ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዮት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የምርምር መሳሪያ ዕቃዎች :የላብራቶሪ መሳሪያ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ዋንጫ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም ሕትመት : የፅሕፈት መሣሪያ የመኪና : መለዋወጫ ዕቃዎች

መቐለ ዩኒቨርሲቲ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ 76ኛ ዓመት ቁጥር 052 ጥቅምት 22 2009 ዓም ካወጣቸዉ የተለያዩ ግልፅ ጨረታዎች መካከል ሎት 2 የዉበት ተክሎች እንደሚከተለዉ ማስተካከያ ተደርጋል

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም የእንስሳት መድኃኒት የሰዉ ሠራሽ እንስሳት ዕርባታ መገልገያ መሣራያዎች መለዋወጫ ዕቃዎች : የፈርኒቸር : የቢሮ እቃዎች :ሚዛን :መጋራጃ:ዋንጫ

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም የንብ ዕርባታ መገልገያ ዕቃዎች :ጋብዩን :ኬሚካል :የደን ዘር :የፍረፍሬ ዘር: የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል