ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ለፋብሪካው ኣገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት የመኪና ጎማ : ካላማደሪያ እና ፍላፕ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በጉምሩክ ኮምሺን የመቐለ ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሰራተኞች መኪና ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ለ2012 በጀት የመኪና ዘይት እቃዎች እና የአገልግሎት ግዥ በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ዘዴ ተጫራቾችን በዚህ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በሃገር መከላኪያ ሚኒስቴር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር ከኩሓ መቀሌ የሰራዊት ኣባላትና የሲቭል ሰራተኞች የሚያመላልስ በለ 24 ወንበር የመኪና ሰርቪስ ኪራይ ግልጋሎት የሚዉል አወዳድሮ መከራየትና ከኣሸናፊ ነጋዴ ዉል ማሰር ይፈልጋል

በሃገር መከላኪያ ሚኒስቴር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር ከኩሓ መቀሌ የሰራዊት ኣባላትና የሲቭል ሰራተኞች የሚያመላልስ በለ 24 ወንበር የመኪና ሰርቪስ ኪራይ ግልጋሎት የሚዉል አወዳድሮ መከራየትና ከኣሸናፊ ነጋዴ ዉል ማሰር ይፈልጋል

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢነትርፕራይዝ ለመቐለ ባለ ሰወስት ኮከብ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉሉ የፍዉንቴን ሲቪል ስራ : ኤሌክትሪክ ስራ እና ሳኒተሪ ስራ አቅርቦት እና ግንባታ ስራ /Fountain Civil Works , Electrical Works and Sanitary Works Supply and Apply Works/ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳደሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በንኡስv/Sub- Contract/ ተቆራጭ ለማሰራት ይፈልጋል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ የተለያዩ ከዚህ በታች የተጠቀሱት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።

ኢማጅን ዋነ ደይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን / Imagine 1 day/ የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የዉጭ በጎ ኣድራጎት ድርጅት በትግራይ እና በኦሮሞ ክልል በትምህርት ኣሰጣጥ ማሻሻል ሥራ ላይ የበኩሉን ኣስተዋፅኦ እየሰጠ ይገኛል በኣሁን ጊዜ ድርጅታችን በትግራይ ክልል በእንዳሞኾኒ ፡ ኣሕፎሮምና ፣ እምባ አለጀ ወረዳ ላሉ ትምህርት ቦቶች ከ 10,000 /ዓስር ሺ/በላይ የቤተ ንባብ መፃሕፍቶችን ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስን ፅ/ህፈት ቤት በልማታዊ ሴፍቲኔት ባጀት ለመቐሌ የስራ እድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ፅቤት ግልጋሎት የሚወሉ የተለያዩ ችግኞች መግዛት ይፈጋል

ትካልና ዲቢኤል ኢንዳስትሪ ሓ.ዝ.ዉ.ማ ደረጃ Bን : Cን ተረፈ ምህርቲ ( Knitting Rags) ብግምት 250 ኩንታል ብጨረታ አወዳዲሩ ክሽይጥን ምስ ጨረታ ሰዓርቲ ናይ 06 (ሽድሽት) ኣዋርሕ ኩንትራት ከኣስር ይደሊ