ለሁለተኛ ግዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02 በድርጅታችን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት ሎጀስቲክስ ኣገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብ ና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2011 በጀት ዓመት ከተያዘልን ኤሌክትሮኒክስ የቢሮ መገልገያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ድርጅታችን ትግራይ ዉሃ ስራዎች ጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የተለየያዩ ላይሰንሰድ ሶፍት ዌር እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህም ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችና ግዴታዎች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች የማይመለስ 20.00 ብር በመክፈል ድርጅታችን ያዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ወስዳቹህ እንድትወዳደሩ ጥሪ እናቀርባለን።።

በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት የላብራቶሪ መገልገያ ዕቃዎች : የኮምፒተርና የኮምፒተር ተዛማጅ እቃዎች : የዉሃ ማጣሪያ እና ጀነሬተር ማሽን መለዋወጫ እቃዎች ከሕጋዊያን ነጋዲዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋ

ለ ኣንድ ማእከል አገልግሎቶች የ ፅሕፈት መሳርያ ግዥን ለመፈፀም ስለፈለገ የክልላችን የግዥ መምርያ ኣዋጅ ቁ 255 /2007 መምርያ ቁ -04/2007 ንኡስ ኣንቀፅ 2.2 እስከ 200 000 ህዝብ መሚመለከተዉ ኣደባባይ ንግድ ዘርፍ መሕበራት በመለጠፍ ግዥ ለመፈፀም እንደምቻል በሚፈቅደዉ መሰረት ለመወዳደር ለምትፈልጉ ነጋዲዎች የሚከተለዉን መለኪያ ኣሟልታችሁ ይህ ማስታወቂያ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን