የኔዘርላንድ ልማት ድርጅት (SNV) በትግራይ ክልል የተለያዩ ወረዳዎች ላይ ለሚሰራቸው የልማት ስራዎች በተለያዩ ወቅቶች መኪና እየተከራየ ይሰራል።

ለ3ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ኣፅቢ ወንበርታ ለዲቮ ኣንድነት ገዳም ኣገልግሎት የሚውሉ የሹራብ ማሽን ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ፕሮጀክታችን መቐሌ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል የMetal work (RSH) ስራ ማሰራት ስለሚፈልግ

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ በቃላሚኖ ኣካባቢ የውሃ መስመር ዝርጋታ ስራ በውሃ ነክ ስራዎች ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ ኣወዳደሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

በመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ አህመድ ኢላ መንገድ ፕሮጀከት (17-01R) የተለያዩ የፅዳት እቃዎች እና ወተት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ አህመድ ኢላ መንገድ ፕሮጀከት (17-01R) የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት መቐለ ኣዋሽ ካምፕ ፊት ለፊት ለሚገነባው የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል የ Concrete curb stone type-2 (15x35cm) ማምረት እና መግጠም ስራ ለማከናወን ፕሮጀክቱ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት መቐለ ኣዋሽ ካምፕ ፊት ለፊት ለሚገነባው የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል የግሪነሪ ሰራዎችን (Greenery Works) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም

ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት የworks ስራ ማሰራት ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 01/04/2011 ጀምሮ እስከ 05/04/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ደረስ የምትወዳደሩበት ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ 05/04/2011 ዓ/ም በጧት 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መመዘኛዎች ከ1-12 ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናሉ።

የኢትዩጰያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት የተለያዩ የጥገና ሥራዎች አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል