በሞሓ ለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ የመቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ በኣረንጋዴ ልማት ዘርፍ ለተሰማሩ ባለሙያዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ከኖቤል ሃዉስ ኣካባቢ ጀምሮ እስከ መቐለ ዩኒቨርሰቲ ካምፓስ በር ያለዉን ጀምሮ እስክ መቐለ ዪኒቨርሰቲ ኣሪድ ካምፓስ በር ያለዉን ጎዳና በኣረንጋዴ ልማት (በግሪነሪ) ለማልማት ይፈልጋል

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስን ፅ/ህፈት ቤት በልማታዊ ሴፍቲኔት ባጀት ለመቐሌ የስራ እድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ፅቤት ግልጋሎት የሚወሉ የተለያዩ ችግኞች መግዛት ይፈጋል

የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት የዘላቂ ቤት የቤተክርስትያን ደን ልማትና የህ/ሰብ ኑሮ ማሻሽያ ፕሮጀክት በእንደርታ ወረዳ ለደብረማዕረነትና ማይ ኣንበሳ ቀበሌዎች ለንብ ልማት /እርባታ ግልጋሎት ስራ የሚውሉ ባለ አንድ ድራብ የዘመናዊ ቆፎ ግብኣቶች ለመግዛት ስለሚፈልግ ይህን ሊያቀርቡ ለሚችሉ ተጫራቾች በጨረታው የተዘጋጀ ዝርዝር ሰነድ /ስፔስፊኪሽን/ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾችን ይፈልጋል፡፡

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ከዚህ ደብደቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት እቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል።

መቐለ ዩኒቨርስቲ የማማከርና ንግድ ኢንተርፕራይዝ ለእንስሳት ምግብነት የሚውል የነጭ ወይም ቀይ የራያ ወይም የሁመራ ማሽላት ትራፊ (Maiz by product) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል አዋሽ ካምፕ ፊት ሊፈት በሚያስገነባዉ የመካለኪያ ሪፌራል ሆስፒታል “ Supply plant treat Sector local grass “ ስራ የእጅ ዋጋ ከዕቃዉ አቅርቦት ጋር እና ከመገልገያ መሳርያ ጋር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀከት የ ለኳስ ሜዳ የሚያገለግል ለም አፈር እና ሳር “ Supply plant treat Sector local grass “ ስራዎች ለማሰራት