ድርጅታችን ትግራይ የዉሃ ስራዎች ጥናት፤ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ላይሰንሰድ ሶፍት ዌር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችና ግዴታዎች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ድርጅታችን ያዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ወስዳችሁ እንድትወዳደሩ ጥሪ እናቀርባለን።

ድርጅታችን ትግራይ ዉሃ ስራዎች ጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የተለየያዩ ላይሰንሰድ ሶፍት ዌር እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህም ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችና ግዴታዎች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች የማይመለስ 20.00 ብር በመክፈል ድርጅታችን ያዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ወስዳቹህ እንድትወዳደሩ ጥሪ እናቀርባለን።።