በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ባዮ ጋዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውሉ የኣልሙኒየም፣ ብረት እና ’MDF እንጨት ስራዎች ኣቅርቦት እና ገጠማ Aluminum Steel% Pre painted MDF Works Supply and Fix ስራ ግዥ ለመፈፀም ፣ህጋዊ ተወደዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በንኡስ ተቃራጭ Sub contract ለማሰራት ይፈልጋል።

የትግራይ ክልል ከተማ ልማት ፣ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ለቢሮው ግልጋሎት የሚውል ቶታል ስቴሽንና ዋኪቶኪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ የአህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት (17-01R) ለድርጅቱ ኣገልግሎት የሚሰጡ የኣፈር፣ የድንጋይ፣የጋራንቲ ለጠጠር፣ ለቤዝ ኮርስና ለኣሸዋ ማመላለሻ ከ16 ሜ/ኩብ በላይ ገልባጭ ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ከዚህ ደብደቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት እቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል።

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የፅህፈት መሳሪያዎች እና ተዛማጅ እቃዎች ብፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ትራንስ ኢትዪጰያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በመቐሌ ዋና መስሪያ ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶች በጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ኢዛና ማዕድን ልማት ሓላ/የተ/የግ/ኩባኒያ ኮምፕሮሰር በግልፅ ጨረታ ቁጥር MGP/023/2018 በ 26/12/2018 እ.ኣ.ኣ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ ፅሕፈት ቤቶች ኣገልግሎት የሚውሉ የመኪና ስፔር እና ኤሌክትሮኒክስ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች የምታሟሉ ከፅ/ቤታችን ሰነድ ጨረታ በመውሰድ እንድትወዳደሩ የጋብዛል።