የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢነትርፕራይዝ ለመቐለ ባለ ሰወስት ኮከብ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉሉ የፍዉንቴን ሲቪል ስራ : ኤሌክትሪክ ስራ እና ሳኒተሪ ስራ አቅርቦት እና ግንባታ ስራ /Fountain Civil Works , Electrical Works and Sanitary Works Supply and Apply Works/ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳደሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በንኡስv/Sub- Contract/ ተቆራጭ ለማሰራት ይፈልጋል

የብሔራዊ የኣደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የሚገኘ የመብራት ሲስተም በመጋዘኞች ሙሉ በሙሉ ስለማይሰራ በደረጃ 9 የ2011 ዓም የታደሰ ፍቃድ ያላቸዉ ባለሙያ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን በworkshop የሚሰሩ የባዩ ጋዝ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::