መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጅነሪንግ ኃላ.የተወየግ ኩባንያ Electrical system PAGG, BPW Axle, Normice Accessories, Break System WABCO, Raw materials በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል፡፡

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የመቐለ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ኣገልግሎት የሚውሉ በክረምት ወቅት የሚተከሉ የተለያዩ ተክሎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅ/ጽ/ቤት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች /furniture/ and የ ICT ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ዕቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ የግዥና ንብረት አስተዳደር ለ2011 በጀት ዓመት ጀኔሬተር በአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በ2010/2011 ዓ.ም የምርት ዘመን ከተመረተው ጥሬ ጥጥ የተገኘው የጥጥ ፍሬ ብዛቱ 10,000/ አስር ሺ ኩንታል ያህል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

መቀለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይነስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄንሲቭ አስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2011 ዓ/ም በጀት ዓመት ኣገልግሎት የሚውል የህክምና ላብራቶሪ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

The Tigray Region Water Resources Bureau invites interested and eligible bidders at ofla wereda (one at derabekeda and at seharti samre) Deep well Drilling and pumping test

ራያ ዩኒቨርስቲ የሰራተኞች ሰርቪስ መኪና ኪራይ : የደረቅ እንጀራ የግዥ ኣቅርቦት : የባልትና ዉጤቶች የግዥ ኣቅርቦት : የዳቦ ግዥ አቅርቦት: የኣትክልት ግዥ ኣቅርቦት : የማገዶ እንጨት ግዥ አቅርቦት : የፅዳት አገልግሎት ግዥ ኣቅረቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመቐለ ዩኒቨርስቲ የኢትዮዽያ ኢንስቲትዮት ቴክኖሎጂ በ 2010 በጀት ዓመት ለ renewable energy technology transfer ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል የዊንድ ማሰት ዕቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል