መቐለ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

የትግራይ ክልል የገጠር መሬት ልማት የኣካባቢ ጥበቃ አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጄንሰ ለ2008 በጀት ዓመት ለክልሉ ኤጄንሲ በክልሉ ለሚገኙ የወረዳ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ሞተር ሳይክሎች : በመቀለ እና አካባቢዉ ለሚካሄድ ጥናትና በኮንሰልታንት ለማጥናት ፣ የመኪና ጥገና ጋራዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመኪና ጥገና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደሰ የአንድ አመት ዉል ለማሰር ይፈልጋል

መስፍንኢንዳስትሪያልኢንጂነሪንግ ኃ. የተ.የግል ኩባንያ በኣዲስ አበባ አቃቂ ክፍለ ከተማ ለድህረ ሽያጭ አገልግሎት መሸጫ የሚዉል የህንፃ ግንባታ ዲዛይን የማማከር አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልጉ በዲዛይን የማማከር አገልግሎት ብቃት ያላችሁ ደረጃ 3 እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርትየምታሞሉ ተወዳዳሪዎችእንድትሳተፉኩባንያችንይጋብዛል::