መቐለ ዩኒቨርሲቲ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

መቀለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይነስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄንሲቭ አስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2011 ዓ/ም በጀት ዓመት ኣገልግሎት የሚውል የህክምና ላብራቶሪ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል