የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የ20ኛ ክ/ጦር ግዥ የሰብል አልባሳት ግዥ፣ ለስልጠና እና ለትም/ት መረጃ የሚውል ማቴሪያል ግዥ የተለያዩ ማቴሪያሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ የ7ኛ ሜ/ድ/ክ/ጦር ጠ/መምሪያ ለ2012 በጀት ዓመት የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች ፣የአቡጀዲድ ጨርቃ ጨርቆች፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ፣የሲቪል ሠራተኞች የአልበሳት ጫማዎችና የእጅ ጓንት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በ2010/2011 ዓ.ም የምርት ዘመን ከተመረተው ጥሬ ጥጥ የተገኘው የጥጥ ፍሬ ብዛቱ 10,000/ አስር ሺ ኩንታል ያህል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል