ራያ ዩኒቨርስቲ የሰራተኞች ሰርቪስ መኪና ኪራይ : የደረቅ እንጀራ የግዥ ኣቅርቦት : የባልትና ዉጤቶች የግዥ ኣቅርቦት : የዳቦ ግዥ አቅርቦት: የኣትክልት ግዥ ኣቅርቦት : የማገዶ እንጨት ግዥ አቅርቦት : የፅዳት አገልግሎት ግዥ ኣቅረቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል