የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የ20ኛ ክ/ጦር ግዥ የሰብል አልባሳት ግዥ፣ ለስልጠና እና ለትም/ት መረጃ የሚውል ማቴሪያል ግዥ የተለያዩ ማቴሪያሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመቐለ ዩኒቨርስቲ የኢትዮዽያ ኢንስቲትዮት ቴክኖሎጂ በ 2010 በጀት ዓመት ለ renewable energy technology transfer ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል የዊንድ ማሰት ዕቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኣክሱም ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ፅህፈት ቤት ለ2010 በጀት ዓመት 2ተኛ ዙር ጨረታ የዉሃ ቱቦ ከነ መገጣጠሚያዉ: ቴክኒካ መሣሪያዎች : ህንፃ መሳሪያ : ሳመር ስቢል ፓምፕ : የኤሌክትሪክ መለዋወጫ እቃዎች : የመኪና ጎማዎች ስፔሮች : የፅህፈት መሣሪያ : የፅዳት ዕቃዎች : ሞተር ሳይክል: የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአገር መከላኪያ ሚነስቴር የሰሜን ዕዝ ስር ለ4ኛ ሜ/ከ/ጦር ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል