በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የህንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን ዳይሬክቶሬት በ2011 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ቦታዎች የህንፃ ግንባታ በየፕሮጀክቱ በተገለፀው ደረጃ መሰረት አጫርቶ ማሰራት ይፈልጋል።

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅርንጫፍ ክልል ደቡባዊ ዞን ቅ/ጽ/ቤት ደንብ ልብስ ኮት እና ሱሪ /ሙሉ ልብስ/ ብዛት 114 በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤

ጨረታ ማስታወቂያ በሊዝ ለኢንቨስትመንት የተሰጠ ቤትና ቦታ

ለ3ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የትግራይ ክልል ከተማ ልማት ፣ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ለቢሮው ULGDP II ግልጋሎት የሚውል ሎት 1 ኮምፒተርና ተዛማጅ፣ ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ኢማጂን ዋን ዴይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን /Imagine 1 day/ የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የውጭ በጎ ኣድራጎት ድርጅት በትግራይ እና በኦርሚያ ክልል በትምህርት ጥራት ማሻሻል ስራ ላይ የበኩሉን ኣስተዋፅኦ እያደረገ ይገኛል፤ በመሆኑም ድርጅቱ በትግራይ ክልል በደቡባዊ እና በምስራቃዊ ዞን የውሃ ቁፋሮ ለመስራት ከክልሉ መንግስታዊ በገባው የፕሮጀክት ውል መሰረት፤

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2011 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለ2ኛ ግዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ /T.P.L.F/ በ 2011 በጀት ዓመት ለፅ/ቤቱ ኣገግሎት የሚውል 150 KVA ድምፅ ኣልባ ጀነሬተር / Super Silent/Sound proof stand By / Desiel Engine Generator/ በኣገር ኣቀፍ ግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም /መቐለ/ በትግራይ ክልል ፣መቐለ ሎት 1 እና በተለያዩ ዞኖችና ወረዳዎች የሚገኙ የሽያጭ ማዕከሎች ሎት 2 የፅዳት ኣገልግሎት ስራ በጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ስለሚፈልግ በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

ኣዝሚ ስቲል ስትራክቸር ኢንጂነሪንግ ሓለፈነቱ ዝተወሰነ ኩባንያ ኣበ ኣክሱምን ኣለማጣን ከተማ ንዝተክሎም ናይ ጉና ስራሕቲ ንግዲ ተገጣጠምቲ ናይ ሓፂን መጋዘናት ልምድን ሕጋዊ ንግዲ ፍቃድን ዘለዎም ተጫረቲ አወዳዲሩ ከስርሕ ይደሊ

ኢዛና ማዕድን ልማት ሓላ/የተ/የግ/ኩባኒያ /ሜሊ ወርቅ መዓድን/ Gold Smelting Crucible TPX 400 ብዛት 5 ለመግዛት መስፈርቱ የምታሟሉ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።