በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውሉ የመምብሬን ማቅረብና ማንጠፍ ስራ /Supply and Lay membrane Type waterproofing material works/ ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ/Sub- contract/ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፤

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ደረጃ 3 ሆ/ል አገልግሎት የተለያዩ የህሙማን ቀለብ እና የተለያዩ አልባሳት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የንግድ ድርጅት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ጽ/ቤት ተንቀሳቃሽ መጸዳጃ ቤት፣ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ /Dust Bin/ እና ከብረት የተሰሩ በሮችና መስኮቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ኣገልግሎት የሚውሉ ተንቀሳቃሽ ሽንት ቤት፣ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ /Bust Bin/ እና ከብረት የተሰሩ በሮችና መስኮቶች ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች የምታሟሉ ከፅ/ቤታችን ሰነድ ጨረታ በመውሰድ እንድትወዳደሩ የጋብዛል።

ለ2ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል የኣርማታ ብረት ባለ 8 እና ባለ 10 እና ባለ 16 ለመግዛት ስለሚፈልግ ይፈልጋል፡፡

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የማር ማቀነባበሪያ ማሽን፣የእንስሳት ህክምና መገልገያ እቃዎች፣አነስተኛ የእጅ እርሻ መሳሪያዎችና የመስኖ ውሃ ፍሰት መቆጣጠሪያ መሳርያ ፓርሻል ፍሉም (Parshall flume) ፣የማንጎ ፍሬ ዘር፣ የኣይቲ እቃዎች (IT Equipments ) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት /17-01R/ ኣገልግሎት የሚውል የኤሌክትሪክ ኬብል በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፤

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ኣ/ማ ለድርጅቱ ኣገልግሎት የሚውሉ ጀነሬተሮች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡